Author Archives: zamtadmin

የብፁዕ አባታችን የአቡነ መልከ ጼዴቅ ፪ኛ ዓመት የዕረፍት መታሠቢያ ቀን ነገ ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም በመላው ኢትዮጵያ በአውሮፓና በሰሜን አሜሪካ ባሉ አብያተ ክርስቲያናት በጸሎተ ፍትሐትና በቅዳሴ ታስቦ ይውላል። በይበልጥ ደግሞ በምሑር ኢየሱስ ገዳም ብዙ የመንፈስ ልጆቻቸው፣ አረጋውያን መነኮሳትና ተማሪዎች … Continue reading

Posted in Uncategorized | Comments Off on

ልዩ ተንቦላ መዘጋጀቱ ተገለጸ

የዝክረ አቡነ መልከ ጼዴቅ ኮሚቴ ገቢው ብጹዕነታቸው ለሰበሰቧቸው ልጆች ማሳደጊያ እና ለጀመሯቸው ሥራዎች ማስፈጸሚያ የሚሆን ተንቦላ እያከፋፈለ ይገኛል። እጣው በጥቅምት ወር እንደሚወጣ የተገለጸው ተንቦላን በየእስቴቱ ለማከፋፈል በጉ ፈቃደኛ የሚሆኑ የብጹዕነታቸውን ወዳጆች ጥሪ እያቀረበ እንደሚገኝ የገለጸ ሲሆን ፈቃደኛ የሆኑ ግለሰቦች በ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Comments Off on ልዩ ተንቦላ መዘጋጀቱ ተገለጸ

አቡነ መልከ ጼዴቅ ያረፉበት አንደኛ ዓመት መታሠቢያ ቀን ታስቦ ዋለ

ነገ ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፫ ዓ/ም ብፁዕ አባታችን ያረፉበት አንደኛ ዓመት መታሠቢያ ቀን ነው። በመላው ኢትዮጵያ በአውሮፓና በሰሜን አሜሪካ ባሉ አብያተ ክርስቲያናት በጸሎተ ፍትሐትና በቅዳሴ ታስበው ይውላሉ። በይበልጥ ደግሞ በምሑር ኢየሱስ ገዳም ብዙ የመንፈስ ልጆቻቸው፣ አረጋውያን መነኮሳትና ተማሪዎች አስበዋቸው ይውላሉ። … Continue reading

Posted in Uncategorized | Comments Off on አቡነ መልከ ጼዴቅ ያረፉበት አንደኛ ዓመት መታሠቢያ ቀን ታስቦ ዋለ

የገቢ ማስገኛ መርሃ ግብሩ የተሳካ መሆኑ ተገለጸ

ሚያዚያ 23 2003 ከቀኑ 5፡30 ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አዳራሽ ለተገኘ ሰው ዛሬ ምን ተፈጥሮ ነው ሰዉ ሁሉ እንዲህ ተፍ ተፍ የሚለው ያስብላል። እናቶችና እህቶች የምግብ ማዘጋጃ ክፍሉን ተቆጣጥረውታል። ከፊሉ ወጣቶች አዳራሹን ሲያስውቡ ከፊሎቹ ደግሞ የቪዲዮ ፣ የድምፅ ፣ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Comments Off on የገቢ ማስገኛ መርሃ ግብሩ የተሳካ መሆኑ ተገለጸ

የገቢ ማስገኛ ራት ተዘጋጀ

Posted in Uncategorized | Comments Off on የገቢ ማስገኛ ራት ተዘጋጀ

ዝክረ መልከ ጼዴቅ አገልግሎት ጀመረ

ዝክረ መልከ ጼዴቅ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ በአካል በነበሩበት ጊዜ የጀመሩዋቸውን መንፈሳዊ ስራዎች ቀጣይነት እንዲኖራቸው ለማድረግ በመንፈሳዊ ልጆቻቸው የተቋቋመ ማኅበር ነው። ዋና አላማውም ብፁዕነታቸው ያስጀመሯቸውን አያሌ መርሃ ግብሮች ከግብ ለማድረስ ገንዘብ ማሰባሰብ ነው። ማኅበሩ ዋሽንግተን ዲሲ ማዕከል በማድረግ በአለም ዙሪያ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Comments Off on ዝክረ መልከ ጼዴቅ አገልግሎት ጀመረ